Article text
፩/ አክሲዮኖች በወረቀት ወይም ግዐዝ አልባ ሆነው
ሉወጡ ይችላለ፤ አክሲዮኖች የሚወጡበት ዘዳ
፩፻፸፬
175 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በማህበሩ የመመስረቻ ጽሁፍ ወይም በማሻሻያው
ይወሰናል።
፪/ ግዐዝ አልባ አክሲዮን ማለት ይህንን ሥራ እንዱሰራ
በሕግ ሥልጣን በተሰጠው ተቋም በኤላክትሮኒክ
ዘዳ ተፇጥሮ በኤለክትሮኒክ የአክሲዮን ሑሳብ
የሚያዝ አክሲዮን ነው።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) መሰረት በሕግ
ሥልጣን የተሰጣቸው ተቋማት ኤለክትሮኒክ
የአክሲዮን ሑሳቦችን መያዝ ከመጀመራቸው በፉት
የተቋቋመ ማህበር በወረቀት የወጡ አክሲዮኖች
በግዐዝ አልባ አክሲዮኖች እንዱተኩ በድንገተኛ
ጠቅላላ ጉባዔ መወሰን ይችላል፤ ሆኖም ውሳኔው
የሚጸናው የማህበሩን አክሲዮኖች በመያዣነት
የወሰደ ገንዘብ ጠያቂዎች ውሳኔውን መቀበላቸው
በጽሁፍ ካረጋገጡ ብቻ ነው።