Article text
፩/ ተቆጣጣሪ ዲኛው የመክሰር ሥነ ሥርዓት በተከፇተ
በአስር ቀናት ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያላቸው
የክፍያ ጥያቄዎች ካላቸው የገንዘብ ጠያቂዎች
መካክል አምስት አባላትን የያዘ የገንዘብ ጠያቂዎች
ኮሚቴ ያቋቁማል፤ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ ሉቀ
መንበርም ከአባላቱ መካከል ይመርጣል።
፭፻፹፮
፮
587 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የተቋቋመው የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ እንዱጸድቅ
ለፍርድ ቤቱ ይቀርባል።
፫/ አንድ የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ አባል ከቦታው ሉነሳ
የሚችለው ተቆጣጣሪ ዲኛው በሚያቀርበው ሀሳብ
መሰረት ፍርድ ቤቱ በሚሰጠው ውሳኔ ብቻ ነው።
፬/ ሆኖም ግን ተቆጣጣሪ ዲኛው በልላ እንዱተካ ራሱ
ጥያቄ ያቀረበን አባል በልላ ገንዘብ ጠያቂ ሉተካ
ይችላል።
፭/ ከባለዕዲው ጋር አራተኛ ደረጃን ጨምሮ እስከ አራተኛ
ደረጃ ድረስ የሚቆጠር የስጋ ወይም የጋብቻ ዝምድና
ያለው ማንኛውም ሰው የገንዘብ ጠያቂዎች ኮሚቴ አባል
ተደርጎ ሉመረጥ አይችልም።