Article text
፩/ የማህበሩን ዋና ገንዘብ መቀነስ የሚቻለው፡ሀ) በአክሲዮኖች ላይ የተጻፇውን ዋጋ በመቀነስ፤
ወይም
፫፻፴፱
340 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) ነባር አክሲዮኖችን አነስተኛ ቁጥር ባላቸው አዱስ
አክሲዮኖች በመለወጥ፤ ነው።
፪/ የማህበሩ ዋና ገንዘብ የሚቀነሰው በዚህ አንቀፅ ንዐስ
አንቀጽ
(፩)
(ለ) በተደነገገው መሰረት ከሆነ ነባር
አክሲዮኖችን በአዱስ አክሲዮኖች ለመለወጥ
የሚያስችል በቂ አክሲዮኖች የላሎቸው
ባለአክሲዮኖች ጉባዔው በሚወስነው የጊዜ ገደብ
ውስጥ የጎደለትን አክሲዮኖች ማሟላት ወይም
የያዟቸውን አክሲዮኖች ለላልች ባለአክሲዮኖች
መሸጥ ይኖርባቸዋል።