Article text
፩/ የማህበሩን መመስረቻ ጽሁፍ ለመለወጥ ወይም ጠበቃ
ለመሾም ወይም በማህበሩ ከተለመደው ሥራ ውጭ
ለማከናውን የማህበሩ ሸሪኮች ሙለ ስምምነት
ያስፇልጋል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተው
እንደተጠበቀ ሆኖ ሸሪኮች ውሳኔዎች በድምፅ ብልጫ
እንዱተላለፈ ሉስማሙ ይችላለ፤ ሸሪኮች የዚህ
ዓይነት ስምምነት ያላደረጉ እንደሆነ ውሳኔዎች
የሚተላለፈት በሙለ ድምፅ ይሆናል።
፫/ ተቃራኒ ስምምነት ከላለ በስተቀር እያንዲንደ ሸሪክ
የሚኖረው ድምፅ እኩል ይሆናል።