Article text
፩/ የማህበሩ ዋና ገንዘብ እንዱጨመር የወሰነው
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ አዱስ የሚሸጡት
አክሲዮኖች ከተጻፇባቸው ዋጋ (ፐር ቫልዩ) በላይ
በሆነ ገንዘብ እንዱሸጡ የወሰነ እንደሆነ በአክሲዮኖቹ
ላይ የተጻፇው ዋጋ (ፐር ቫልዩ) እና በተጨባጭ
አክሲዮኖቹ የተሸጡበት ዋጋ ልዩነት ወደ
የመጠባበቂያ ገንዘብ እንዱዛወር ሉወስን ይችላል።
፪/ በማንኛውም ሁኔታ ቢሆን ከዚህ የመጠባበቂያ ገንዘብ
ተካፊዮች መሆን የሚችለት አዱሶቹ አክሲዮኖች
ከመሸጣቸው በፉት ባለአክሲዮን የነበሩት ሰዎች ብቻ
ይሆናለ።