Article text
፮፻፵፩
642 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የሚከፇለው አጠቃላይ የገንዘብ መጠን በተመሳሳይ
የቅደም ተከተል መደብ ውስጥ ያለ የገንዘብ
ጠያቂዎችን የክፍያ ጥያቄዎች በሙለ ለመሸፇን
የማይበቃ ከሆነ ገንዘብ ጠያቂዎቹ ከታወቁላቸው
የክፍያ ጥያቄዎቻቸው ጋር ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ
ይከፇላቸዋል።
፪/ የሚከፊፇለው አጠቃላይ ገንዘብ የክፍያ ጥያቄዎቹን
በሙለ ለመሸፇን የማይበቃ ከሆነ በቅደም ተከተለ
መሰረት ከላይ ያለት ገንዘብ ጠያቂዎች ሁለ ሙለ
በሙለ ሳይከፇላቸው ከታች ያለት ገንዘብ
ጠያቂዎች አይከፇላቸውም።