Article text
፩/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ዕዲ ያለባቸው
የማይንቀሳቀሱ ወይም ተንቀሳቃሽ፣ ግዙፊዊ
ህልዎት ያላቸው ወይም የላላቸው የከሰረው ሰው
ንብረቶችን የሸጠ እና ከሽያጫቸው የተገኘውን
ገንዘብ ለማከፊፇል የወሰነ እንደሆነ ዕዲ ያለባቸውን
ንብረቶች ለመሸጥ የወጡት ወጪዎች ከተቀነሱ
በኋላ በንብረቶቹ ላይ የዋስትና መብት ያላቸው
ገንዘብ ጠያቂዎች ከላልች ገንዘብ ጠያቂዎች
አስቀድሞ ይከፇላቸዋል።
፪/ በንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት ከንብረቶቹ ሽያጭ
ከተገኘው ገንዘብ ላይ የተከፇላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች
ከዚያ በኋላ ለሚቀራቸው ተከፊይ ገንዘብ ዋስትና
እንደላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ይስተናገዲለ።
፮፻፴፭
636 ____________________________________________________ የንግድሕግ