Article text
፩/ የንግድ መደብር ለዕዲ ዋስትና ተሰጥቶ እንደሆነ
አከራዩ በስምምነት ወይም በኪራይ ውለ መሰረት
ውለን ለማቋረጥ የሚያስችለውን ድንጋጌ
በመጠቀም ውለን ለማቋረጥ ሀሳብ ያለው ሲሆን
ይህን የንግድ መደብሩን መያዣ አድርገው ገንዘብ
ላበደሩ ሰዎች ውለ ከሚቋረጥበት ቀን ቢያንስ
ከሰላሳ ተከታታይ ቀናት በፉት በጽሁፍ ማሳወቅ
አለበት።
፪/ በዚህ አንቀፅ ንዐስ አንቀፅ
(፩) መሰረት
ማስታወቂያ ካልወጣ በስተቀር የንግድ መደብሩን
መያዣ አድርገው ገንዘብ ባበደሩት ሰዎች ላይ
የውለ መቋረጥ መቃወሚያ አይሆንም።
፸፫
74 ____________________________________________________ የንግድሕግ