Article text
፩/ ዐቃቤ ሕጉ የመክሰር ሥነ ሥርዓት ከማስፇጸም ጋር
ግንኙነት ያላቸው ማናቸውንም የባለቤትነት
ማረጋገጫዎች መዛግብት እና ሰነድች ተቆጣጣሪ
ዲኛው እንዱያቀርብለት የማዘዝ መብት አለው።
፭፻፹፱
590 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ ዐቃቤ ሕጉ ምርመራዎቹ በሚስጥር መያዝ
ያለባቸው ቢሆኑም ባለዕዲውን የሚመለከቱ
የወንጀል ክርክሮችን የሚመለከቱ ጨምሮ
ለመክሰር ሥነ ሥርዓቱ አግባብነት ያላቸው
ማናቸውንም መረጃዎች በሚጠየቅበት ጊዜ ወይም
በራሱ ተነሳሽነት ለተቆጣጣሪ ዲኛው የማሳወቅ
ግዳታ አለበት።