Article text
፴፰
39 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የኮሚሽን ወኪል ማለት ራሱን ችል፤ የሞያ ተግባሩ
አድርጎ፤ ጥቅም ለማግኘት ስለ ወካይ ሆኖ በራሱ
ስም ሸቀጦችን ወይም የሚንቀሳቀሱ ዕቃዎችን
ወይም እነዚህን የመሳሰለ ማናቸውንም ንብረቶችን
በስሙ የሚገዛ ወይም የሚሸጥ ወይም ስለ ወካይ
ሆኖ በስሙ የመጓጓዣ ውል የሚዋዋል ሰው
ወይም የንግድ ማህበር ነው።
፪/ የኮሚሽን ወኪል የሚያዋውላቸው ተዋዋይ
ወገኖችና የውልቹ ዓይነትና ግብ ግምት ውስጥ
ሳይገባ ነጋዳ ይባላል።