Article text
፩/ ጠቅላላ ጉባዔው በኦዱተሮች የቀረበለትን ሪፖርት
መሰረት በማድረግ በልላ ሁኔታ እንዱሰራ ካልወሰነ
በስተቀር በየዓመቱ የሚዘጋጀው የሀብትና ዕዲ
ሑሳብ መግለጫ እና የትርፍና ኪሣራ መግለጫ
አዘገጃጀት፣ አቀራረብና የስላት ዘዳ ቀደም ባለት
ዓመታት የነበረውን አሰራር የተከተለ እና
የማይለወጥ መሆን ይኖርበታል።
፫፻፲፬
315 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የትርፍና ኪሣራ መግለጫው ከማህበሩ ልዩ ልዩ
እንቅስቃሴዎች የመነጩትን ትርፍች ወይም
ኪሣራዎች በተለየ ርዕስ ሥር ማሳየት ይኖርበታል።