Article text
፩/ ውህደቱ ወይም መከፇለ የመመስረቻ ጽሁፍን
ስለማሻሻል በተደነገገው ሥርዓት መሰረት
በእያንዲንዲቸው በሚዋሃደት ማህበራት ወይም
በሚከፇለው ማህበር ጠቅላላ ጉባዔ መወሰን አለበት።
፪/ የሚዋሃደው ወይም የሚከፇለው የአክሲዮን ማህበር
ከሆነ እና ልዩ መብት ያላቸው ባለአክሲዮኖች
በሚኖሩበት ጊዜ የውህደት ወይም የመከፇል
ውሳኔው ልዩ መብት ባላቸው ባለአክሲዮኖች ልዩ
ጉባዔ ጭምር መጽደቅ አለበት።