Article text
፩/ በግልጽ የተቀመጡ ለዕዲ ማስያዣነት የዋለ ወይም
ያልዋለ ንብረቶች ተሸጠው ከሽያጫቸው የተገኘው
ገንዘብ በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፯፻፹፭ እስከ አንቀጽ ፯፻፺፫ በተደነገገው መሰረት የመጨረሻው ክፍያ
ከመደረጉ አስቀድሞ የተከፇለ እንደሆነ ከአንቀጽ ፯፻፹ እስከ አንቀጽ ፯፻፹፬ የተደነገገው ተፇጻሚ
ይሆናል።
፪/ ንብረቶቹ የማይንቀሳቀሱም ሆኑ የሚንቀሳቀሱ፣
ግዙፊዊ ህልዎት ያላቸውም ሆኑ የላላቸው በዚህ
ሕግ ከአንቀጽ ፯፻፹ እስከ አንቀጽ ፯፹፬ በተደነገገው
የከሰረው ሰው ንብረት ውስጥ ከሚገኙ በግልጽ
የተቀመጡ ንብረቶች ጋር የተያያዘ የዋስትና መብት
ባላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ላይ ሁለ ተፇጻሚ
ይሆናል።
፫/ ለዚህ ክፍል ዓላማ በማናቸውም የባለዕዲው
ተንቀሳቃሽ ወይም የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ላይ
የቀዲሚነት መብት ያላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች
፮፻፴፬
635 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በየጊዜው በሚደረጉ ክፍያዎች ውስጥ መሳተፍ
ይችላለ። ሆኖም ግን የሚስተናገደት ዋስትና
እንደላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ነው።