Article text
፩፻፸፩
172 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ማህበሩ አክሲዮኖችን አክሲዮኖቹ ላይ ከተጻፇው ዋጋ
ባነሰ ማውጣት አይችልም።
፪/ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም በባለአክሲዮኖች
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የተወሰነ እንደሆነ
አክሲዮኖችን ከተጻፇባቸው በሚበልጥ ዋጋ
ማውጣት ይቻላል፤ አክሲዮን ላይ በተጻፇው ዋጋና
በሚወጣበት መካከል ያለው ልዩነት የዋጋ ብልጫ
ይባላል።