Article text
ቀጥል የተዘረዘሩትን
መያዝ ይኖርበታል፡፩/ የማህበሩን ስም፤
፩፻፲፩
112 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ የማህበሩን ዋና መሥሪያ ቤትና እንዲለም
ቅርንጫፍችን፤
፫/ የእያንዲንደን ሸሪክ ስም፣ አድራሻና ዜግነት፤
፬/ ማህበሩ የተመሰረተበትን ዓላማ፤
፭/ እያንዲንደ ሸሪክ ያዋጣውን የገንዘብ መጠን፤
የተከፇለው የዓይነት መዋጮ ከሆነ የገንዘብ
ግምቱን እና የአገማመት ዘዳ፤
፮/ የሙያ አገልግልት መዋጮ ያዋጣ አባል ካለ
ያለበትን ግዳታ፤
፯/ የእያንዲንደን ሸሪክ የትርፍ እና የኪሳራ
ተከፊይነትና የትርፍ አከፊፇል ሁኔታ፤
፰/ የማህበሩን ሥራ አስኪያጅና እንዲለም ወኪል
እንዱሁም የሥራ አስኪያጁን ሥልጣንና ተግባር፤
፱/ ማህበሩ የሚቆይበትን ጊዜ፤
፲/ በሕግ ወይም በሸሪኮች ስምምነት እንዱካተቱ
የተወሰኑ ላልች ጉዲዮችን።
፩፻፲፪
113 ____________________________________________________ የንግድሕግ