Article text
፩/ ተቆጣጣሪ ዲኛው ከገንዘብ ጠያቂዎቹ ውስጥ
በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት እስከ አምስት ድረስ
፭፻፫
504 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ተቆጣጣሪዎችን ይሾማል፤ ተቆጣጣሪ ዲኛው አንድ
ተቆጣጣሪ ዋስትና ካላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ውስጥ
እና ላላ አንድ ተቆጣጣሪ ደግሞ ዋስትና ከላላቸው
ገንዘብ ጠያቂዎች መመረጡን ያረጋግጣል።
፪/ ከባለዕዲው ወይም ከባለዕዲው ሥራ አስኪያጅ ጋር
እስከ አራተኛ ደረጃ የሚቆጠር የስጋ ወይም የጋብቻ
ዝምድና ያለው ማንኛውም ሰው ወይም በባለዕዲው
ንብረት ውስጥ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ ድርሻ
ያለው ማንኛውም ሰው ተቆጣጣሪ ተደርጎ ሉሾም
አይችልም።
፫/ ተቆጣጣሪዎች የሁለንም ገንዘብ ጠያቂዎች
አጠቃላይ ጥቅም ያስጠብቃለ፤ እንዱሁም መልሶ
የማደራጀት ዕቅደን በማዘጋጀት ረገድ መልሶ
ለማደራጀት ኃላፉው ድጋፍ ያደርጋለ።
፬/ ተቆጣጣሪዎች መልሶ የማደራጀት ኃላፉው
በሚያጸድቀው መሰረት ወጪያቸውን ለመሸፇን
ከሚያገኙት ክፍያ ውጭ ላላ ማናቸውንም ዓይነት
ክፍያ የማግኘት መብት የላቸውም።
፭/ ተቆጣጣሪዎች ማንኛውንም የባለዕዲውን ንብረት
መግዛት አይችለም፤ ይህን ድንጋጌ በመጣስ
፭፻፬
505 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሚፇጸም ማንኛውም ግዢ ምንም ዓይነት ውጤት
አይኖረውም፤ እንዱሁም ይህን ድንጋጌ የጣሰው
ተቆጣጣሪ ተሸሮ በልላ ሰው ይተካል።