Article text
፩/ ለባለአክሲዮኖች ለዋናው ገንዘብ ገቢ ያደረጉትን
መዋጮ ወይም የአክሲዮን ዋጋ ጥቂት በጥቂት
መልሶ ለመክፇል የሚቻለው በመመስረቻ ጽሁፈ
፫፻፴፯
338 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በተደነገገው ወይም አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ
በሚሰጠው ውሳኔ መሰረት ብቻ ይሆናል።
፪/ ለዚህ ተግባር ሉውል የሚችለው ለባለአክሲዮኖች
ሉከፇል የሚችል ትርፍ ወይም በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፴፬ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ከተመለከተው
መጠባበቂያ ውጪ ከሆነ የመጠባበቂያ ገንዘብ
ነው።
፫/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ተፇጻሚ የሚሆነው
በአንድ መደብ ውስጥ የሚገኙ አክሲዮኖችን
መልሶ በመግዛት ይሆናል፤ ተመልሰው የሚገዙት
አክሲዮኖችም በዕጣ ሉመረጡ ይችላለ፤ የዚህ
አንቀጽ አፇጻጸም የዋና ገንዘብ መቀነስን
ሉያስከትል አይገባም።