Article text
በዚህ አንቀጽ ፮፻፶፩ ውስጥ የተመለከተው ቢኖርም፡፩/ መልሶ የማደራጀት ዕቅደ እንዲይጸድቅ ሉያደርጉ
የሚችለት ገንዘብ ጠያቂዎች ብዛት ድርድሩ
እንዱቀጥል የሚያስችል እንዲልሆነ ግልጽ ከሆነ፤
፪/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የንግድ ሥራ
እንቅስቃሴው በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ የንግድ ሥራ
ለመሸጥ ምንም ኢንቨስተር ያለማግኘቱ ግልጽ
ከሆነ፤
፫/ ባለዕዲው፣ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ወይም
ተቆጣጣሪው ጥያቄ ካቀረቡ፤ ወይም
፬/ ባለዕዲው መልሶ የማደራጀት ሥነ ሥርዓት ከተከፇተ
በኋላ የሚፇጠሩ የክፍያ ጥያቄዎችን በተመለከተ
የመክፇል ግዳታውን መወጣት ካልቻለ፤ፍርድ ቤቱ
የመጠባበቂያ ጊዜውን ሉያቋርጥ እና መልሶ
፭፻፲፩
512 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የማደራጀት ሥነ ሥርዓቱን ወደ መክሰር ሥነ
ሥርዓት ሉቀይረው ይችላል።