Article text
፩/ የታክስ ባለሥልጣናት የከሰረው ባለዕዲ ለመንግስት
የያዛቸውን ታክሶች የመሰብሰብ መብት አላቸው።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተመለከተው
የገንዘብ መጠን አግባብ ባላቸው የታክስ ሕጎች
መሰረት የከሰረው ባለዕዲ መክፇል የሚኖርበትን
ወለድ እና ቅጣት አይጨምርም፤ ወለደ እና
ቅጣቶቹ እንደ የቅድመ-መክሰር የገንዘብ ጥያቄዎች
ይቆጠራለ፤ እንዱሁም በመክሰር ሥነ ሥርዓት
ውስጥም እንደዚያ ይቀርባለ።