Article text
፩/ ዕዲን መልሶ በማዋቀር ዕቅድ ላይ የሚደረገውን
ድርድር ለመደገፍ ሲባል፤ ክፍያ እንዱፇጸምለት
ጥያቄ ያቀረበ ወይም ክፍያ እንዱፇጸምለት ክስ
የመሰረተ ገንዘብ ጠያቂ ጥያቄ ወይም ክስ
እንዱቋረጥለት ባለዕዲው ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ
ሉያቀርብ ይችላል፤ ፍርድ ቤቱ ዕዲን መልሶ
፬፻፹፬
485 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያውን አስተያየት ሰምቶ
ይወስናል።
፪/ በተናጠል የሚቀርቡ ክሶች መቋረጥ ማለት አንድ
ገንዘብ ጠያቂ በአንድ ባለዕዲ ወይም በሦስተኛ ወገን
ዋስትና ሰጪ ላይ ክፍያ ለማስፇጸም ያቀረበውን ክስ
ለጊዜው ማቋረጥ ነው፤ክስ ማቋረጡ ዋስትና
ያላቸው እና ቅድሚያ የሚሰጣቸው የክፍያ
ጥያቄዎችን ጨምሮ ሁለንም ዓይነት የክፍያ
ጥያቄዎች ይሸፍናል።
፫/ በተናጠል የሚቀርቡ ክሶች ተቋርጠው የሚቆዩበት
አጠቃላይ ጊዜ ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ ከማዋቀር
ሥነ ሥርዓቱ መርዘም የለበትም።