Article text
፬፻፸
471 ____________________________________________________ የንግድሕግ
መክሰርን በሚመለከተው ፍርድ ቤት ወይም በተቆጣጣሪ
ዲኛው የተሰጡ ውሳኔዎች፣ ፍርድች እና ትዕዛዞች በሙለ
ወዱያውኑ ተፇጻሚ ይሆናለ።
አንቀ ፮፻. መልሶ የማደራጀት እና የመክሰር
ባለሞያዎች
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው እና የከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ አግባብነት ካላቸው ተመሳሳይ ሙያዎች አባላት
መካከል ይመረጣለ።