Article text
፩/ በልዩ ጉባዔ ውሳኔ ለማሳለፍ ምልዓተ ጉባዔ
የሚኖረው ድምፅ ለመስጠት መብት ያላቸዉ
የመደቡ አባል ባለአክሲዮኖች ከሚወክለት ዋና
ገንዘብ፡ሀ) በመጀመሪያው ጥሪ ቢያንስ ግማሽ፤
ለ) በሁለተኛው ጥሪ ቢያንስ ሲሦ፤
ሐ) በሶስተኛው ጥሪ ቢያንስ ሩብ፤ ድርሻ የሚወክለ
ባለአክሲዮኖች ራሳቸዉ ወይም በወኪልቻቸው
አማካኝነት ሲገኙ ነው።
፪/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፪ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ሥር ስለ
አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ የድምፅ ብልጫና
፪፻፺፮
297 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አቆጣጠር የተመለከተው በልዩ ጉባዔም ላይ
ተፇጻሚ ይሆናል።