Article text
፩/ ደላልች ማለት ውል የሚዋዋለ ሰዎችን በተለይም
እንደ ሺያጭ፤ኪራይ፤ኢንሹራንስ፤የማመላለሻ ውል
እንደዚህ ያለትን ውልች የሚዋዋለ ሰዎችን
ፇልገው የሚያገናኙና የሚያዋውለ፤ራሱን የቻለ
የሙያ ተግባራቸው አድርገው ጥቅም ለማግኘት
የሚሰሩ ሰዎች ወይም ይህንኑ የደላላነት ሥራ
የሚሰራ የንግድ ማህበር ነው።
፪/ ደላልች አስማሚ ሆነው የሚያስፇጽሟቸው ውልች
ዓይነትና ግብ ወይም የሚያገናኟቸው ሰዎች ማንነት
ወይም ሁኔታ ሳይታይ ነጋዳዎች ይባላለ።
፫/ ደላላ ሁለቱም ተስማሚዎች በውላቸው በግልጽ
ያስቀመጡት ድንጋጌ ከላለ በስተቀር ሁለቱን
ተስማሚዎች በመወከል እነሱን ተክቶ ገንዘብ
፴፮
37 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለመቀበልም ሆነ ማንኛውንም ወደ ተግባር
የሚያስገባ እንቅስቃሴ ማድረግ የለበትም።