Article text
፩/ ገንዘብ ጠያቂዎች በሂደት ላይ ያለ ውልች
እንዱቀጥለ ወይም እንዱቋረጡ በተሰጠው ውሳኔ
ላይ ተቃውሞ ማቅረብ ይችላለ፤ እንዱህ ያለው
ተቃውሞ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ወይም
፬፻፶፫
454 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ውሳኔውን በሰጡ
በሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ መቅረብ
አለበት።
፪/ ማንኛውም መቃወሚያ በቀረበ በሰባት ተከታታይ
ቀናት ውስጥ በተቆጣጣሪ ዲኛው ውሳኔ
ይሰጥበታል።
፫/ ተቆጣጣሪ ዲኛው በሰጠው ውሳኔ ላይ ውሳኔው
በተሰጠ በአስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለፍርድ
ቤት ይግባኝ ማቅረብ ይቻላል።