Article text
፩/ በአክሲዮን የሚለወጡ የዕዲ ሰነድችን ለማውጣት
በቅድሚያ የአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔውን ፇቃድ
ማግኘት ያስፇልጋል።
፫፻፴፪
333 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) መሰረት የሚሰጠው
ፇቃድ ባለአክሲዮኖች በአክሲዮን የሚለወጡ የዕዲ
ሰነድችን በተመለከተ የቀደምትነት መብታቸውን ለዕዲ
ሰነድቹ ያዦች ጥቅም ሲባል የሰጡ ስለመሆኑ
መግለጫ መያዝ ይኖርበታል።
፫/ እንዱህም በሆነ ጊዜ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፶፩ ንዐስ
አንቀጽ
(፩)
(ሀ) የተመለከተው የዲይሬክተሮች ቦርድ
ሪፖርት በአክሲዮን የሚለወጡ የዕዲ ሰነድ ያዦች
የቀረበላቸዉን ምርጫ ለመጠቀም የሚችለበትን ጊዜ
እንዱሁም የዕዲ ሰነድቹ ወደ አክሲዮኖች
የሚለወጡበትን ሁኔታ ማመልከት ይኖርበታል።
፬/ ኦዱተሮች የዕዲ ሰነድቹ ወደ አክሲዮን
የሚለውጡበትን ሁኔታ በተመለከተ ለአስቸኳይ
ጠቅላላ ጉባዔው በቀረቡ ሀሳቦች ላይ ልዩ ሪፖርት
ማዘጋጀት ይኖርባቸዋል።