Article text
፸፱
80 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ሻጩ ከሽያጭ ቀን አንስቶ እስከ ፭ ዓመት ድረስ
ገዥውን ሉጎዲ ከሚችል ማናቸውንም የውድድር
ተግባር መታቀብ አለበት፤ በተለይ በተሸጠው
የንግድ መደብር አካባቢ ገዥው የሚሰራው የንግድ
ሥራ ዓይነትና ሥራ መሥራት አይችልም።
፪/ በሽያጭ ውለ ውስጥ ሻጩ ንግድ መክፇት
የሚከለከልበትን ቦታና የተከለከለውንም የንግድ
ዓይነት ወስኖ ማስፇር ይቻላል፤ ሆኖም የዚህ
ዓይነት የውል ቃል የሚፀናበት ጊዜ ከአምስት
ዓመት መብለጥ አይችልም።