Article text
፩/ የእናት ኩባንያው የሥራ አመራር የቁጥጥር ሁኔታ
ስለመቋቋሙም ሆነ ስለመቅረቱ ወዱያውኑ
ለተቀጥላ ኩባንያው የሥራ አመራር በጽሁፍ
ማሳወቅ ይኖርበታል።
፪/ ተቀጥላ ኩባንያው ማስታወቂያው እንደደረሰው
ወዱያውኑ በእናት ኩባንያው ውስጥም ሆነ በላልች
ኩባንያዎች ውስጥ ያለትን የአክሲዮኖች ቁጥር እና
ድምፅ የሚያሰጡ መብቶችን ለእናት ኩባንያው
በጽሁፍ ማሳወቅ ይኖርበታል፤ ተቀጥላው ኩባንያ
በውጪ አገር የተመዘገበ ሲሆን እና ተቀጥላውን
፬፻፮
407 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሚገዛው የውጭ አገር ሕግ ይህ ዓይነቱን ግዳታ
መወጣት የሚከለክል ከሆነ የዚህ ንዐስ አንቀጽ
ድንጋጌ ተፇጻሚነት አይኖረውም።