Article text
፩/ በዕዲ ሰነድ ያዦች ጉባዔ ውሳኔ ሉተላለፍ የሚችለው
በጉባዔው ከተገኙት የዕዲ ሰነድ ያዦች በአብላጫው
ድምፅ ሲደገፍ ነው።
፪/ የዕዲ ሰነድችን ወደ አክሲዮን መለወጥን ወይም
በአንድ ቡድን ውስጥ በሚገኙ የዕዲ ሰነድ ያዦች
መካከል ልዩነት የሚያደርጉ ሁኔታዎች መፍጠርን
ከሚመለከተው በስተቀር በዚህ ሕግ አንቀጽ ፬፻፲፰
ውስጥ በተደነገጉት ጉዲዮች ላይ የሚሰጡ ውሳኔዎች
በጉባዔው ከተገኙት የዕዲ ሰነድ ያዦች በሁለት
ሦስተኛ ድምፅ መደገፍ አለባቸው።
፫/ እያንዲንደ የዕዲ ሰነድ ቢያንስ አንድ ድምፅ
የመስጠት መብት የሚያሰጥ ሆኖ፤ የዕዲ ሰነድቹ
ለያዦቻቸው የሚያሰጡት ድምፅ የመስጠት መብት
የዕዲ ሰነድቹ ከጠቅላላው የብድር ገንዘብ ውስጥ
፫፻፰
309 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ካላቸው የድርሻ መጠን ጋር የተመዛዘነ መሆን
ይኖርበታል።