Article text
፩/ አንድ የንግድ ማህበር ወደ ላላ ዓይነት የንግድ
ማህበር መለወጥ የመመስረቻ ጽሁፈን ከማሻሻል
በስተቀር ሕጋዊ ሰውነት ያለው አዱስ ማህበር
መቋቋምን አያስከትልም።
፪/ የአንድ ማህበር መለወጥ እንደነገሩ ሁኔታ በአባላቱ
ሙለ ድምፅ፣ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ወይም
በዚህ ሕግ በተመለከተው አብላጫ ድምፅ ይወሰናል።
፫/ ማንኛውም የማህበሩ አባል ያለፇቃደ ግዳታው ከፍ
እንዱል ወይም የአባልነት መብቱን በከፉል ወይም
በሙለ እንዱያጣ ማድረግ አይቻልም።
፫፻፺፯
398 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፬/ የማህበሩ የመለወጥ ውሳኔም ሰፉ ስርጭት ባለው
ጋዜጣ እና ማህበሩ ድረ-ገጽ ካለው በድረ-ገጽ
መውጣት አለበት።
፭/ የሦስተኛ ወገኖች መብት እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ማህበሩ
ሲለወጥ የተለወጠበት ማህበር ዓይነት
የሚቋቋምበትን ሁኔታ የሚመለከቱ የዚህ ሕግ
ድንጋጌዎች ተፇጻሚ ይሆናለ።