Article text
፩/ ማንኛውም ገንዘብ ጠያቂ፣ የገንዘብ ጠያቂዎች
ስብስብ፣ የገንዘብ ጠያቂዎች መደብ ወይም ጠቅላላ
የገንዘብ ጠያቂዎች ጉባዔው አግባብ የሆኑ
ማናቸውንም መረጃዎች ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ
ከማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው፣ መልሶ ከማደራጀት
፬፻፶፯
458 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ኃላፉው እና ከከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የመጠየቅ
መብት አላቸው።
፪/ እንዱህ ያለው ጥያቄ በጽሁፍ የሚቀርብ ሲሆን
ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው፣
መልሶ የማደራጀት ኃላፉው እና የከሰረው ሰው
ንብረት ጠባቂ ጥያቄው በቀረበ በአስር ተከታታይ
ቀናት ውስጥ መልስ ይሰጣለ፤ እንዱሁም በተቻለ
መጠን በፍጥነት ለጥያቄው አጥጋቢ ምላሽ
ይሰጣለ።
፫/ ማንኛውም ጥያቄ ምክንያታዊ ካልሆነ ወይም
ከመጠን በላይ ጫና የሚያሳድር ከሆነ ለጥንቃቄ
ዕዲን መልሶ የማዋቀር ዘርፍ ባለሞያው፣ መልሶ
የማደራጀት ኃላፉው እና የከሰረው ሰው ንብረት
ጠባቂ ጥያቄውን አለመቀበል ይችላለ።