Article text
፩/ ፇራሽ የማድረግ ሥነ ሥርዓቱ ለሀብቱ ጥቅም ያለው
ከሆነ ወይም ድርጊቱ ለገንዘብ ጠያቂዎቹ
ምክንያታዊ ያልሆነ ቅድሚያ የማግኘት መብት
የሚሰጥ ከሆነ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ድርጊቱ
፭፻፴፬
535 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ወይም ግብይቱ ፇራሽ እንዱደረግ ጥያቄውን ለፍርድ
ቤት ማቅረብ ይኖርበታል።
፪/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ጉዲዩን ለፍርድ ቤት
ላለማቅረብ የወሰነ እንደሆነ፡ሀ) ማንኛውም ተቆጣጣሪ ወይም ገንዘብ ጠያቂ
መልሶ ለማደራጀት ኃላፉው ክስ እንዱያቀርብ
መጥሪያ ሰጥቶ ምንም ምላሽ ያላገኘ ወይም
አለታዊ ምላሽ ያገኘ እንደሆነ መጥሪያው በደረሰ
በአንድ ወር ውስጥ በራሱ ክስ ሉመሰርት
ይችላል፤
ለ) ተቆጣጣሪው ወይም ገንዘብ ጠያቂው ክሱን
ያሸነፇ እንደሆነ በክሱ የተነሳ ያወጣቸው
ወጪዎች በባለዕዲው ሰው ንብረት ይሸፇናለ።