Article text
፩/ በዚህ ክፍል መሰረት ግብይት ወይም ድርጊት ፇራሽ
እንዱሆን የሚቀርብ ክርክር መልሶ የማደራጀት ሥነ
፭፻፴፮
537 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሥርዓት እንዱከፇት ፍርድ ከተሰጠበት ቀን አንስቶ
ከሁለት ዓመታት በኋላ በይርጋ ይታገዲል።
፪/ ፇራሽ የሚሆኑትን ድርጊቶች እና ግብይቶች
ባለዕዲው መልሶ ለማደራጀት ኃላፉው ያላሳወቀ
ከሆነ ከላይ የተመለከተው የይርጋ ጊዜ መቆጠር
የሚጀምረው መልሶ የማደራጀት ኃላፉው ድርጊቱ
መፇጸሙን ካወቀበት ጊዜ ጀምሮ ይሆናል።