Article text
፩፻፳፯
128 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ ሑሳብ አጣሪዎች የማህበሩ የመጨረሻ ሑሳብ
እንዱጣራ አስፇላጊ የሆኑትን ተግባሮች ሁለ
ይፇጽማለ። ሥልጣንና ተግባራቸው የሚከተለትን
ያካትታል፡ሀ) ተጀምረው የነበሩ ሥራዎችን የማገባደድ፤
ለ) የማህበሩን የሀብትና ዕዲ መግለጫ የማዘጋጀት
ሐ) የማህበሩን ሀብት የመሰብሰብ፤ የማህበሩን
ንብረት የመሸጥ፤ የማህበሩን ዕዲ ከማህበሩ
ሀብት ወይም እንዲስፇላጊነቱ ከሸሪኮች ላላ
ገንዘብ ሰብስቦ ለገንዘብ ጠያቂዎች የመክፇል፤
መ) በማህበሩ ስም በፍርድ ቤት፣ በአስተዲደር
አካላት ወይም በግልግል ዲኝነት የመከራከርና
ጉዲዮችን የማስፇጸም፤
ሰ) የማህበሩን ሀብት ለሸሪኮች የማከፊፇል፤
ረ) ማህበሩን ለማፍረስ አስፇላጊ የሆኑ ላልች
ተግባራትን የማከናወን።
፪/ የሥራ አስኪያጆችን ተጠያቂነት የሚመለከቱት
የዚህ ሕግ ድንጋጌዎች በሑሳብ አጣሪዎች ላይም
ተፇጻሚነት አላቸው።
፩፻፳፰
129 ____________________________________________________ የንግድሕግ