Article text
፩/ የዚህ ምዕራፍ ልዩ ድንጋጌዎች እንደተጠበቁ ሆነው
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በፍትሐ ብሕር ሥነ
ሥርዓት ሕግ መሰረት የባለዕዲውን የሚንቀሳቀሱና
የማይንቀሳቀሱ ንብረቶች ይሸጣለ፤ ከሽያጩም
፮፻፴
631 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የተገኘው ገንዘብ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፲ ንዐስ
አንቀጽ
(፩)
(ሰ) በተመለከተው መሰረት
ይቀመጣል። የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ገንዘቡ
የተቀመጠበትን ደረሰኝ ወዱያውኑ ለተቆጣጣሪ
ዲኛው ያቀርባል።
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ማናቸውንም
የባለዕዲውን መብቶች በተመለከተ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፵፮ በተደነገገው መሰረት ስምምነት ይፇጽማል።
፫/ ንብረቶቹ የሚሸጡት ከማንኛውም ተጨባጭ፣
ቅድመ ሁኔታ ካለውም ሆነ ከላላ ዓይነት ዕዲ፣
እገዲ፣ ክፍያ እና ኃላፉነት እንዱሁም በተለይም
ደግሞ ከአካባቢ ክፍያዎች እና ኃላፉነቶች ነጻ ሆነው
ነው።