Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፴፮ መሰረት
ማስታወቂያው ሽያጩ ከተከናወነበት ቀን ጀምሮ
በሰላሳ ተከታታይ ቀናት ውስጥ መውጣት
ይኖርበታል።
፪/ ዘግይቶ የሚወጣ ማስታወቂያ የፀና ይሆናል። ነገር
ግን ማስታወቂያው በመዘግየቱ ምክንያት በሻጭ
ላይ ወይም ከሻጩ ላይ ገንዘብ ጠያቂ በሆኑ ሰዎች
ላይ ለሚደርሰው ጉዲት ገዥ ተጠያቂ ሉሆን
ይችላል።
፹፬
85 ____________________________________________________ የንግድሕግ