Article text
፩/ ማንኛውም ባለአክሲዮን ወይም ባለአክሲዮኖች
ተለይተው የተመለከቱ የማህበሩ ሥራዎች በማህበሩ
እና በባለአክሲዮኖች ላይ ያላቸው ተጽዕኖ እንዱሁም
ከሕግና ከመልካም የንግድ አሰራር አንጻር ምን
ያህል ተገቢ እንደሆኑ ገምግሞ ዘገባ የሚያቀርብ
ልዩ መርማሪ እንዱሾም ለማህበሩ መደበኛ ጠቅላላ
ጉባዔ ሀሳብ ማቅረብ ይችላለ፤ ይህ ዓይነቱ ሀሳብ
ቢያንስ፡ሀ) ልዩ መርማሪ እንዱሾም የተፇለገበትን
ምክንያት፤ እና
፪፻፹፮
287 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ለ) የምርመራውን አድማስ መግለጽ፤ አለበት።
፪/ ለማህበሩ አገልግልት የሚያቀርብን ሰው እንዱሁም
ማህበሩ አባል የሆነበት ቡድን አባል በመሆኑ
የጥቅም ግጭት ሉፇጠርበት የሚችልን ማህበር
ወይም ሰው ልዩ መርማሪ አድርጎ መሾም
አይቻልም።
፫/ የማህበሩ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ልዩ መርማሪ
እንዱሾም የቀረበለትን ሀሳብ ውድቅ ያደረገ እንደሆነ
በማህበሩ ዋና ገንዘብ ውስጥ ቢያንስ 1/10ኛ (ከአስር
አንድ እጅ) የሚወክለ አክሲዮኖች ያለዋቸው
ማህበርተኞች ጥያቄያቸውን ለፍርድ ቤት ማቅረብ
ይችላለ፤ ፍርድ ቤቱ የማህበሩ መደበኛ ጠቅላላ
ጉባዔ ልዩ መርማሪ እንዱሾም ትዕዛዝ መስጠት
አለበት፤ ማህበሩ የምርመራው አድማስ በማህበሩ
ወይም በሦስተኛ ወገን ጥቅም ላይ ከባድ ጉዲት
እንደሚያደርስ ካስረዲ ፍርድ ቤቱ ጉዲቱ እንዲይደርስ
የምርመራውን አድማስ ማሻሻል ይችላል።
፬/ ልዩ መርማሪው ስላደረገው ምርመራ ውጤት
በጽሁፍ ዘገባ ለማህበሩ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ
ማቅረብ አለበት፤ የዘገባውን ቅጂ ማህበርተኞች
መውሰድ ይችላለ።
፪፻፹፯
288 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፭/ ለልዩ መርማሪው የሚገባውን የድካም ዋጋ ጥያቄ
አቅራቢዎቹ መሸፇን አለባቸው፤ ሆኖም
የምርመራው ውጤት የሕግ፣ የማህበሩ መመስረቻ
ጽሁፍ ወይም የማህበሩ አስተዲደር ሥርዓት
መጣስን ያሳየ እንደሆነ ልዩ መርማሪ እንዱሾም
የጠየቁት ባለአክሲዮኖች ለመርማሪው የከፇለትን
ገንዘብ ማህበሩ የመመለስ ግዳታ አለበት።
፮/ ልዩ መርማሪ እንዱሾም የሚቀርብ ሀሳብ የማህበሩ
መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ከመደረጉ ከሰላሳ ቀናት በፉት
ለማህበሩ ቦርድ መቅረብ አለበት።