Article text
፮፻፬
፬
605 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፩/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) እንደተጠበቀ ሆኖ
የመክሰር ሥነ ሥርዓት እንዱከፇት የተሰጠው
ፍርድ የከሰረውን ሰው የንግድ ሥራ ያስቆመዋል።
፪/ በተቆጣጣሪ ዲኛው መግለጫ እና በገንዘብ ጠያቂዎቹ
ኮሚቴ ምክረ ሀሳብ መሰረት ፍርድ ቤቱ የፇቀደለት
እንደሆነ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የንግደን
ሥራ ለመቀጠል ይችላል፤ ፇቃደ የሚሰጠው
የባለዕዲውን ንብረት ዋጋ ከፍ ማድረግ ለገንዘብ
ጠያቂዎቹ ወይም ለሕዝብ የሚጠቅም በሚሆንበት
ጊዜ፤ በተለይም ደግሞ በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፯፻፵፯
እስከ አንቀጽ ፯፻፶ ድረስ በተደነገገው መሰረት
በንግድ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ ያለ ድርጅት
በመንቀሳቀስ ላይ እንዲለ ለመሸጥ ዝግጅት ለማድረግ
ነው፤ ፍርድ ቤቱ ቢበዛ ለስልሳ ቀናት ያህል ጊዜ
የንግድ ሥራው እንዱቀጥል ትዕዛዝ ሉሰጥ
ይችላል፤ አስፇላጊ ሆኖ ካገኘውም ለአንድ ጊዜ ብቻ
ለዚያኑ ያህል ጊዜ ሉያራዝመው ይችላል።
፫/ የሚቀጥለውን የንግድ ሥራ ራሱ እንዲይሰራ
ለማድረግ ተቆጣጣሪ ዲኛው፡፮፻፭
606 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሀ) የንግደን ሥራ የሚሰራ ሞግዚት ለማድረግ
እንዱችል ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ
ሥልጣን ሉሰጠው ይችላል፤ ሞግዚቱ የንግድ
ሥራውን ለመሥራት አስፇላጊ የሆኑት
ሥልጣናት ይኖሩታል፤ ወይም
ለ) የንግድ ሥራው እንዱያገግም በማድረግ ረገድ
በአንዲንድ የባለዕዲው ሰራተኞች ድጋፍ
እንዱደረግለት ለከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ
ሥልጣን ሉሰጠው ይችላል።
፬/ የንግድ ሥራው የቀጠለ እንደሆነ የድህረ ኪሣራ
ገንዘብ ጠያቂዎች በገቡት ውል መሰረት
ይከፇላቸዋል፤ እንዱህ ያለት ማናቸውም የድህረ
ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ያልተከፇለ እንደሆነ
ዋስትና ከላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ቅድሚያ
ይኖራቸዋል፤ ሆኖም ግን የቅደም ተከተል ደረጃቸው
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፮ መሰረት መልሶ
በማደራጀት ወይም ለጥንቃቄ ዕዲን መልሶ በማዋቀር
ማዕቀፍ ውስጥ ከቀረበ አዱስ ገንዘብ በታች
ይሆናል።
፮፻፮
፮
607 ____________________________________________________ የንግድሕግ