Article text
ከሽያጩ የተገኘውን ገንዘብ ስለ ማከፊፇል
የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ዕዲ ያለባቸው የከሰረው ሰው
ንብረቶች ከመሸጣቸው በፉት ዕዲ የላለባቸውን ንብረቶች
ለመሸጥ እና ከሽያጫቸው የተገኘውን ገንዘብ ለማከፊፇል
የወሰነ እንደሆነ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፹፫ ውስጥ
የተቀመጡት ተቀናሾች እንደተጠበቁ ሆነው ተመርምረው
መብታቸው የታወቀላቸው ዋስትና እና የቀዲሚነት መብት
ያላቸው የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎች ያሎቸው ገንዘብ
ጠያቂዎች ከአጠቃላይ የቅድመኪሣራ የክፍያ
ጥያቄዎቻቸው ጋር ተመጣጣኝ በሆነ መልኩ ዋስትና
ከላላቸው ገንዘብ ጠያቂዎች ጋር ሉካፇለ ይችላለ።