Article text
፩/ አንድ የንግድ ወኪል ወካዩ ከሚሰራቸው ንግድች
ጋር የማይመሳሰለትን ማናቸውንም የግል ንግድ
ሉነግድ ይችላል፤ ነገር ግን ወካዩ ከሚሰራው ንግድ
ጋር የሚመሳሰል የንግድ ሥራ ለመሥራት
አይችልም፤ ወኪለ ይህንን ክልከላ በጣሰ ጊዜ
፴
31 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የውክልናው ስምምነት እንዱሰረዝ ይደረጋል፤
ኪሣራም እንዱከፍል ይጠየቃል።
፪/ በውክልና ውል ላላ ስምምነት ካላደረጉ በስተቀር
አንድ የንግድ ወኪል በተወከለበት ስፍራ ወካዩ
ከሚሰራቸው የንግድ ሥራዎች ጋር ተመሳሳይ
የንግድ ሥራዎች ለማይሰሩ ለላልች ነጋዳዎች
ወኪል ሉሆን ይችላል።
፫/ በምንም ሁኔታ ቢሆን አንድ የንግድ ወኪል፤
ወኪል በሆነበት ስፍራ ወካዩ ከሚሰራቸው የንግድ
ሥራዎች ጋር ተመሳሳይ የሆኑ የንግድ ሥራዎች
ለሚሰሩ ነጋዳዎች ወኪል ሆኖ መሥራት
አፇቀድለትም፤ ይህን ክልከላ ጥሶ የተገኘ የንግድ
ወኪል ውለ ተሰርዞ ኪሣራም እንዱከፍል ይደረጋል።