Article text
፩/ ባለዕዲው በመልሶ ማደራጀት ዕቅደ ውስጥ
በተቀመጡት ሁኔታዎች መሰረት ዕቅደን
፭፻፶፫
554 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ይፇጽማል፤ በዕቅደ መሰረት ጊዜው ያልደረሰ እና
መከፇል የላለበት ማንኛውንም ገንዘብ አይከፍልም።
፪/ ገንዘብ ጠያቂዎች በዕቅደ መሰረት ጊዜው ያልደረሰ
እና መከፇል የላለበት ማንኛውንም ገንዘብ
መጠየቅም ሆነ መቀበል አይችለም።
፫/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው መልሶ የማደራጀት
ዕቅደ በፍርደ ውስጥ በተቀመጠው ሥርዓት
መሰረት መፇጸሙን ይቆጣጠራል።
፬/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው የገንዘብ ጠያቂዎችን
ጥቅም የሚጎዲ ማንኛውም ጉዲይ ወይም ድርጊት
በሚኖርበት ጊዜ ለፍርድ ቤቱ ወዱያውኑ
ያሳውቃል።
፭/ መልሶ የማደራጀት ኃላፉው በአገልግልት ዘመኑ
ወቅት ያወጣቸውን እና መልሰው ሉከፇለት
የሚገቡትን ወጪዎች እና ክፍያዎች ፍርድ ቤቱ
ይወስናል።