Article text
በዚህ ሕግ አንቀጽ ፫፻፹፩ የተመለከተው እንደተጠበቀ
ሆኖ ማንኛውም ባለአክሲዮን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ
ከሚደረግበት ቀን በፉት ባለት አስራ አምስት ተከታታይ
ቀናት በማህበሩ ዋና መሥሪያ ቤት የሚገኘውን
፪፻፹
281 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የሀብትና ዕዲ ሑሳብ መግለጫ፤ የትርፍና ኪሣራ
ሑሳብ፣ የዲይሬክተሮች ቦርድንና የኦዱተሮችን ሪፖርት
እንዱሁም የውሳኔ ሀሳቦችን ማየት ወይም ግልባጭ
መውሰድ ወይም በራሱ ወጭ እንዱላክለት መጠየቅ
ይችላል።