Article text
፩/ በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ተቃራኒ ስምምነት ከላለ
በስተቀር የማህበሩን የመመስረቻ ጽሁፍ ለማሻሻል
የማህበሩ አባላት ሁለት ሦስተኛ (2/3) ይሁንታ
ያስፇልጋል፤ ላላ ማንኛውም ውሳኔ በአብዛኛዎቹ
አባላት የድምፅ ድጋፍ ሉደረግ ይችላል።
፪/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) የተገለጸው ቢኖርም
የማህበሩን ዜግነት ለመለወጥ ወይም የሥራ መስክ
ለመለወጥ የሚተላለፍ ውሳኔ የማህበሩን አባላት ሦስት
አራተኛ (¾) ስምምነት ማግኘት አለበት።