Article text
፩/ ቁጥጥር መኖር አለመኖሩን ለመወሰን የድምፅ
ተሳትፍ መጠን በሚሰላበት ጊዜ ወዱያውኑ ጥቅም
ላይ ሉውል የሚችል ድምፅ የመስጠት መብት
የሚያጎናጽፈ አዱስ አክሲዮኖችን ከኩባንያው
፬፻፭
406 ____________________________________________________ የንግድሕግ
የመግዛት ወይም በለውጥ የማግኘት መብት ታሳቢ
ይደረጋል።
፪/ በተቀጥላ ኩባንያ ውስጥ እናት ኩንባያው ያለው
የተሳትፍ መጠን ሲሰላ በተቀጥላ ድርጅቱ በራሱ
ወይም በተቀጥላው ተቀጥላ ኩባንያዎች የተያዙ
ድምፅ የመስጠት መብት የሚያጎናጽፈ አክሲዮኖች
ካለ እነኝህ ድምፅ የሚያሰጡ የአክስዮን መብቶች
ስላት ውስጥ መግባት የለባቸውም።