Article text
፩/ በሕግ ወይም በማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ ተቃራኒ
ድንጋጌ ከላለ በስተቀር፤ የሑሳብ አጣሪዎች
ግዳታና ኃላፉነት የዲይሬክተሮች ቦርድ አባላት
ዓይነት ይሆናል።
፪/ ሑሳብ አጣሪዎች የማህበሩን ንብረቶችና የሑሳብ
መዝገቦች ይረከባለ፤ የዲይሬክተሮች ቦርድ
ከመጨረሻው የበጀት ዓመት ማብቂያ ጀምሮ ሑሳብ
፫፻፶
351 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ማጣራቱ እስከተጀመረበት ጊዜ ያለውን የማህበሩ
አስተዲደር የሚመለከት የሥራ ሪፖርት ለሑሳብ
አጣሪዎች ያቀርባል።
፫/ ሑሳብ አጣሪዎችና ዲይሬክተሮች የማህበሩን ሀብትና
ዕዲዎች የያዘ ዝርዝር መዝገብ በጋራ አዘጋጅተው
ይፇርማለ።
፬/ ማህበሩ ያለው ሀብት ዕዲዎቹን ለመክፇል በቂ
እንደማይሆን ከተገመተ ሑሳብ አጣሪዎች
ባለአክሲዮኖች ገቢ ያላደረጉት መዋጮ ካለ ማስከፇል
ይኖርባቸዋል።