Article text
፩/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ የሚከተለት
ሥልጣኖች ይኖሩታል፡ሀ) በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፯፻፵፪ እስከ አንቀጽ ፯፻፵፮ በተደነገገው መሰረት በተቆጣጣሪ
ዲኛው ቁጥጥር ሥር ሆኖ የከሰረውን ሰው
ሀብት ማስተዲደር፤
ለ) የባለዕዲው ሀብት በትክክል የሚገኝበትን
ሁኔታ ለማወቅ የሚያስችለትን መረጃዎች
፭፻፹፬
585 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ከመንግስት ባለሥልጣን አካላት፣ ከብድር
ተቋማት እና ከላልች ተቋማት መቀበል፤
ሐ) በዚህ ሕግ ከአንቀጽ ፯፻፴፭ እስከ አንቀጽ ፯፻፵፩ በተደነገገው መሰረት በባለዕዲው ድጋፍ
የሀብቱን የንብረት ዝርዝር ማዘጋጀት፤
መ) የቅድመ ኪሣራ የክፍያ ጥያቄዎችን
እንዱቀበል ወይም ውድቅ እንዱያደርግ
ለተቆጣጣሪ ዲኛው ምክረ ሀሳብ መስጠት፤
ሰ) የዲኝነት እና የአስተዲደር ወጪዎችን
ለመሸፇን በመክሰር ሥነ ሥርዓት ተቆጣጣሪ
ዲኛው የተወሰኑ ገንዘቦችን ቀንሶ
የሚቀበላቸውን ገንዘቦች ሁለ በከሰረው
ንብረት ስም የተከፇተ የባንክ ሑሳብ ውስጥ
ወዱያውኑ ተቀማጭ ማድረግ፤
ረ) አገልግልቱን መስጠት ካቋረጠ በኋላ በሰላሳ
ቀናት ውስጥ ወይም ቢዘገይ የመክሰር ሥነ
ሥርዓቱ ከተቋረጠ በኋላ በሰላሳ ቀናት ውስጥ
ለፍርድ ቤቱ ሪፖርት ማቅረብ።
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ሥልጣኖቹ
የማይተላለፈ ናቸው፤ ሆኖም ተቆጣጣሪ ዲኛው
፭፻፹፭
586 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ከፇቀደለት ለአንዲንድ ሥራ በተለየ ሥልጣኑን
ለገለልተኛ ባለሞያዎች ሉያስተላልፍ ይችላል።