Article text
፩/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ በተቆጣጣሪ ዲኛው
ፇቃድ ቶል ለብልሽት የሚዲረጉትን ወይም ወደፉት
ዋጋቸው ይቀንሳል ተብለው የሚገመቱትን ወይም
ለማስቀመጥ ብዙ ወጪ የሚጠይቁትን ዕቃዎች
ይሸጣል፤ ሽያጮቹ የሚከናወንባቸውን ሁኔታዎች
እና ሥርዓቶች ተቆጣጣሪ ዲኛው ይወሰናል።
፪/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ገቢ ክፍያዎችን
ተቀብል በተቆጣጣሪ ዲኛው የተፇቀደ ወጪዎችን
ከቀነሰ በኋላ በንብረቱ ስም በተከፇተው የባንክ
ሑሳብ ወዱያውኑ ተቀማጭ ያደርጋል።
፮፻፫
604 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ የከሰረው ሰው ንብረት ጠባቂ ቢያንስ በየሦስት ወሩ
ሂደቱ የሚገኝበትን ደረጃ ለተቆጣጣሪ ዲኛው እና
ለዐቃቤ ሕግ ያሳውቃል።