Article text
፩/ በዚህ ሕግ አንቀጽ ፩፻፹፩ የንግድ ማህበርን
ለማፍረስ የተመለከቱ ጠቅላላ ድንጋጌዎች
እንደተጠበቁ ሆኖ የሸሪኮች ቁጥር ወደ አንድ ዝቅ
፩፻፵፫
144 ____________________________________________________ የንግድሕግ
ሲልና በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ላላ ሸሪክ
መተካት ሳይቻል ሲቀር ማህበሩ እንዱፇርስና
ሑሳቡ እንዱጣራ መደረግ አለበት።
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ ቢኖርም
የስድስት ወራት የጊዜ ገደብ ከማለፈ በፉት
በማህበሩ የቀረው ሸሪክ ጥያቄ ሲያቀርብና አስፇላጊ
ሆኖ ሲያገኘው የንግድ ማህበር መዝጋቢው አካል
የስድስት ወራቱ የጊዜ ገደብ በሦስት ወራት
እንዱራዘም ሉፇቅድ ይችላል።
፫/ በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፪) በተደነገገው መሰረት
ካልሆነ በስተቀር የሸሪኮች ቁጥር ከሁለት በታች
መቀነሱን የሚያውቅ ሸሪክ ማህበሩ በዚህ ሁኔታ
ከስድስት ወራት በላይ ሥራውን እንዱቀጥል ካደረገ
ለማህበሩ ዕዲና ግዳታዎች ከማህበሩ ጋር
በአንድነትና በተናጠል ተጠያቂ ይሆናል።