Article text
የኢትዮጵያ የወንጀል ሕግ ከበድ ያለ ቅጣት የሚደነግግ
ካልሆነ በስተቀር፡፩/ ለላላኛው ተዋዋይ ወገን ያልተገባ ጥቅም የሚሰጡ
ውልችን ሆነ ብል የፇጸመ፤
፪/ የክፍያዎችን መቋረጥ ለማዘግየት በማሰብ ግዢዎችን
ፇጽመው ባነሰ ዋጋ መልሶ የሸጠ ወይም
የክፍያዎችን መቋረጥ ለማዘግየት በማሰብ ገንዘብ
ለማግኘት ጎጂ የሆኑ መንገድችን የተጠቀመ፤
፮፻፶፱
660 ____________________________________________________ የንግድሕግ
፫/ ሕጋዊ ምክንያት ሳይኖራቸው በዚህ ሕግ አንቀጽ ፯፻፭ መሰረት ክፍያዎች በተቋረጡ በአርባ አምስት
ቀናት ውስጥ ክፍያዎች የተቋረጡ መሆኑን ለፍርድ
ቤት ያላሳወቀ፤
፬/ ሆነ ብል የሑሳብ መግለጫዎችን ያልተሟላ ያደረገ
ወይም የሑሳብ መዛግብትን በመደበኛ በየጊዜው
ያልያዘ ወይም ከማህበሩ አቅም አንጻር የሑሳብ
መግለጫ አቀራረብ ስታንዲርድችን በግልጽ
የማያሟለ የሑሳብ መግለጫዎችን የያዘ፤ ኪሣራው
የታወጀ ባለዕዲ ወይም የባለዕዲው ሥራ አስኪያጅ
ጥፊተኛ ሆኖ ከተገኘ ከስድስት ወራት ባልበለጠ
ቀላል የእስር ቅጣት እና በአስር ሺህ ብር ብር
የገንዘብ መቀጮ ይቀጣል።