Article text
፩/ ማንኛውም ነጋዳ የንግድ ሥራውን በማንኛውም
ምክንያት የተወ ወይም የንግድ መደብሩን ያከራየ
እንደሆነ የንግድ ሥራውን ከተወበት ወይም
መደብሩን ካከራየበት ጊዜ አንስቶ በስልሳ
ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከመዝገብ እንዱሰረዝ
ማመልከት አለበት።
፪/ የዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ
(፩) ድንጋጌ ቢኖርም
የንግድ መደብሩን የተወው ወይም ያከራየው
ነጋዳ ከአንድ በላይ የንግድ መደብሮች ያለት
ከሆነ እና የተወው ወይም ያከራየው የተወሰኑትን
የንግድ መደብሮች ብቻ ከሆነ ነጋዳው የተወውን
ወይም ያከራየውን መደብር በተመለከተ
፷
61 ____________________________________________________ የንግድሕግ
አስፇላጊው ማስተካከያ በንግድ መዝገብ ውስጥ
እንዱገባ ማመልከት አለበት።