Article text
መስፇርቶች
ሑሳብ አጣሪ ሆኖ መሾም የሚችለው ቀጥል
የተመለከቱትን መስፇርቶች የሚያሟላ ሰው ነው፡፩/ መልካም ሥነ-ምግባር ያለው፤
፪/ የሑሳብ ማጣራት ሥራ ለማከናወን አስፇላጊ የሆነ
ሙያ ያለው።
፫/ በንግድ ማህበር አደራጅነት፣ ዲይሬክተርነት፣ ሥራ
አስኪያጅነት፣ በተቆጣጣሪ ቦርድ አባልነት፣
በኦዱተርነት ወይም በላልች የአመራር ኃላፉነቶች
ላይ ተመድቦ ሲሰራ ከኃላፉነቱ ጋር በተያያዘ ወይም
፫፻፵፰
349 ____________________________________________________ የንግድሕግ
በማንኛውም ሁኔታ የእምነት ማጉደል፣ የስርቆት፣
የውንብድና ወንጀል ወይም ለሑሳብ አጣሪነት ብቁ
የማያደርግ ተመሳሳይ ወንጀል ፇፅሞ ጥፊተኛነቱ
ያልተረጋገጠ።